1
የማቴዎስ ወንጌል 11:28
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
“እናንተ በጉልበት ሥራ የደከማችሁ! ሸክምም የከበደባችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ! እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ።
Харьцуулах
የማቴዎስ ወንጌል 11:28 г судлах
2
የማቴዎስ ወንጌል 11:29
ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ የዋህና ትሑት ነኝ፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ።
የማቴዎስ ወንጌል 11:29 г судлах
3
የማቴዎስ ወንጌል 11:30
ቀንበሬ ልዝብ ነው፤ ሸክሜም ቀላል ነው።”
የማቴዎስ ወንጌል 11:30 г судлах
4
የማቴዎስ ወንጌል 11:27
አባቴ ሁሉን ነገር ሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ ማንም የለም። እንዲሁም ከወልድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም፤ ማንም ወልድ ካልገለጠለት በቀር አብን ሊያውቅ አይችልም።
የማቴዎስ ወንጌል 11:27 г судлах
5
የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “ሂዱና ያያችሁትንና የሰማችሁትን ሁሉ ለዮሐንስ ንገሩት። እነሆ፥ ዕውሮች ያያሉ፤ አንካሶች ቀጥ ብለው ይሄዳሉ፤ ለምጻሞች ይነጻሉ፤ ደንቆሮዎች ይሰማሉ፤ ሙታን ይነሣሉ፤ ለድኾችም ወንጌል ይሰበካል፤
የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5 г судлах
6
የማቴዎስ ወንጌል 11:15
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!
የማቴዎስ ወንጌል 11:15 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд