40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርサンプル

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

40日中 29日

የድል አድራጊ አገባብ

ሉቃስ 19:28-41

  1. እዚህ ስለ ኢየሱስ ምን እመለከታለሁ?  
  2. በምስጋና ጊዜ እና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንዴት ነው የመንግስትን ዓላማ እንዴት ነው ማስቀጠል የምችለው?  
  3. በሳምንት ጊዜ ውስጥ እንደምሞት ባውቅ እንዴት አድርጌ ነው በጥሩ ሁኔታ መጨረስ የምችለው?