40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርサンプル

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

40日中 31日

የኢየሱስ ሥልጣን

ሉቃስ 20:1-26

  1. ኢየሱስ ሥልጣኑን የሚገልጠው እንዴት ነበር?  
  2. ኢየሱስ የመጨረሻውን ቀናት ለመግለጥ ታሪኮችን ይናገር የነበረው ለምንድን ነው?  
  3. በህይወቴ ውስጥ ለኢየሱስ ምን አይነት ሥልጣን  ነው የሰጠሁት?  
  4. ከእራሴ ለእርሱ  ያላስገዛሁት ነገሬ ምንድን ነው?