7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋサンプル

7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋ

7日中 5日

ፀጋን መፈለግ

ሉቃስ 18:35-43

  1. የአይነ ስውሩ ሰው ከባድ የሆነ የኢየሱስ ፍላጎት እንዴት ነው እኔን እንድፈትሽ የሚያደርገኝ? 
  2. ኢየሱስ ጥያቄዎቹን በመጠየቅ በምን አይነት መንገዶች ነው ፀጋን የገለጠው? 
  3. ፀጋ በምን አይነት መንገድ ነው እኔን ነፃ የሚወጣኝ? 
  4. አይነ ስውር የሆነና ኢየሱስ የሚያስፈልገው ማንን አውቃለሁ?