7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋサンプル

7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋ

7日中 3日

ፀጋና ህግ

ሉቃስ 12:32-34; 13:10-17

  1. የኢየሱስ የፀጋ እንቅስቃሴ እንዴት ነበር በጊዜው የነበረውን ሀይማኖታዊ ድንበር ጥሶ ማለፍ የቻለው?
  2. ኢየሱስ ሴትዮዋን በምን አይነት መንገድ ነበር ነፃ ሊያወጣት የቻለው? 
  3. ኢየሱስ እኔን ነፃ እንዲያወጣኝ የምፈልገው በምን አይነት መንገጎች ነው?