1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
አሁን ግን ወንድሞች ከሚባሉት አንዱ ሴሰኛ ወይም ስግብግብ ወይም ጣዖትን የሚያመልክ ወይም ተሳዳቢ ወይም ሰካራም ወይም ነጣቂ ቢሆን ከእርሱ ጋር እንዳትተባበሩ እጽፍላችኋለሁ፤ እንደዚህ ካለው ጋር መብል እንኳን አትብሉ።
比較
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:11で検索
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7
እንግዲህ እርሾ እንደሌለበት እንደ አዲስ ሊጥ እንድትሆኑ፥ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ። ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7で検索
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:12-13
በውጭ ባሉ ሰዎች ላይ መፍረድ ምን አግዶኝ? በውስጥ ባሉ ሰዎች ላይ እናንተ አትፈርዱምን? በውጭ ባሉት ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል። ክፉውን ከመካከላችሁ አውጡት።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:12-13で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ