1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:20
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል ነው እንጂ በቃል አይደለምና።
比較
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:20で検索
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:5
ስለዚህም፥ በጨለማ የተሰወረውን ወደ ብርሃን የሚያወጣ ደግሞም የልብን ምክር የሚገልጥ ጌታ እስኪመጣ ድረስ፥ ጊዜው ሳይደርስ አንዳች አትፍረዱ፤ በዚያን ጊዜም እያንዳንዱ ምስጋናው ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሆናል።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:5で検索
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:2
ከዚህም በላይ፥ በመጋቢዎች ዘንድ የታመነ ሆኖ መገኘት ያሻል።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:2で検索
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:1
እንግዲህ ሰው እኛን እንደ ክርስቶስ አገልጋዮችና እንደ እግዚአብሔር ምሥጢራት መጋቢዎች ይቁጠረን።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:1で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ