1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:19-20
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ወይስ ሰውነታችሁ፥ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት፥ በውስጣችሁም የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ መሆኑን አታውቁም? እናንተም የራሳችሁ አይደላችሁም። በዋጋ ተገዝታችኋል፤ ስለዚህ በሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።
比較
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:19-20で検索
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:9-10
ወይስ ዐመፀኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደማይወርሱ አታውቁምን? አትሳሳቱ፤ ሴሰኞች ቢሆኑ ወይም ጣዖትን የሚያመልኩ ወይም አመንዝሮች ወይም ግብረ ሰዶም የሚፈጽሙ፥ ወይም ሌቦች ወይም ስግብግቦች ወይም ሰካራሞች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:9-10で検索
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:18
ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሰውነቱ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሰውነቱ ላይ ኃጢአትን ይሠራል።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:18で検索
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:12
“ሁሉ ተፈቅዶልኛል፤” ሁሉ ግን አይጠቅምም። ሁሉ ተፈቅዶልኛል፤ በእኔ ላይ ግን አንድ ነገር እንኳ አይሠለጥንብኝም።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:12で検索
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14
እግዚአብሔርም ጌታን ከሞት አስነሣ፥ እኛንም በኀይሉ ያስነሣናል።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ