1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደሚኖርባችሁ አታውቁምን?
比較
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16で検索
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:11
ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልም፤ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:11で検索
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:7
እንግዲህ የሚያሳድግ እግዚአብሔር እንጂ የሚተክል ሆነ ወይም የሚያጠጣ ቢሆን ምንም አይደለም።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:7で検索
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:9
ከእግዚአብሔር ጋር አብረን የምንሠራ ነንና፤ የእግዚአብሔር እርሻ፤ የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:9で検索
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:13
የእያንዳንዱ ሥራ ይገለጣል፤ በእሳት ስለሚገለጥ፥ ያ ቀን በገሃድ ያሳያልና፤ የእያንዳንዱም ሥራ ምን መሆኑን እሳቱ ራሱ ይፈትነዋል።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:13で検索
6
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:8
የሚተክልና የሚያጠጣ አንድ ናቸው፤ እያንዳንዱም እንደ ራሱ ድካም መጠን የራሱን ክፍያ ይቀበላል።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:8で検索
7
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
ማንም ራሱን አያታልል፤ ከእናንተ ማንም በዚህ ዓለም ጥበበኛ የሆነ ቢመስለው፥ ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ሞኝ ይሁን።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ