40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርSampel

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

HARI KE 4 DARI 40

ሠይጣን ኢየሱስን ፈተነው

ሉቃስ 4:1-13

  1. ሦስቱ የፈተና አይነቶች ምን ምን ናቸው? 
  2. ኢየሱስ ስለ እያንዳንዱ ፈተና እንዴት ነበር ምላሽ የሰጠው?
  3. እኔ እንዴት ነው የምፈተነው? 

Firman Tuhan, Alkitab

Tentang Rencana ini

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚከፍለው ነገር ምንድን ነው? ኢየሱስ እኔን እየተናገረኝ ያለው ምንድን ነው?

More

Rencana Terkait