7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋՕրինակ

7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋ

ՕՐ 1 7-ից

የፀጋ ምላሽ

ሉቃስ 8:41-56

  1. ኢየሱስ ለዚህ ተስፋ ለሌለው ሁኔታ የሰጠው ምላሽ ምን ነበር?
  2. ኢየሱስ ለእያንዳንዱ ግለሰብ እንዴት ነበር ግድ እንዳለው ያሳየው? 
  3. በህይወቴ ካሉ ሰዎች መካከል ተስፋ ለሌለው ሁኔታቸው ኢየሱስ የሚያስፈልጋቸው እነማን ናቸው?

Սուրբ Գրություն