40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርMinta

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

38. NAP A(Z) 40-BÓL/-BŐL

ከሞት ተነሳ

ሉቃስ 23:56 - 24:50

  1. ስለ ትንሳኤው የተነገሩ ቃል ኪዳኖችና የተተነበዩ ትንቢቶች ምን ነበሩ?  
  2. እኔ በዚያን ጊዜ ብኖር ኖሮ ኢየሱስን ሳየው የሚሰማኝ ስሜት ወይም የማስበው ነገር ምን ይሆን ነበር?  
  3. ኢየሱስ የመንግስቱ መልዕክት እንዲሰፋ የሚፈልገው እንዴት ነው?