40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርMinta

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

3. NAP A(Z) 40-BÓL/-BŐL

የኢየሱስ ጥምቀት

ሉቃስ 3:1-23

  1. ዩሐንስ መልዕክቱን ለተለያዩ አድማጮቹ እንዴት ነበር ያስተላለፈው?  
  2. ዩሐንስ ስለ ኢየሱስ ምን ነበር የተናገረው? 
  3. እግዚአብሔር አብ እና መንፈስ ቅዱስ እንዴት ነበር የኢየሱስን ጥምቀት ያረጋገጡት?

Szentírás