1
ወደ ሮም ሰዎች 9:16
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ።
Cymharu
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 9:16
2
ወደ ሮም ሰዎች 9:15
ለሙሴ፦ የምምረውን ሁሉ እምረዋለሁ ለምራራለትም ሁሉ እራራለታለሁ ይላልና።
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 9:15
3
ወደ ሮም ሰዎች 9:20
ነገር ግን፥ አንተ ሰው ሆይ፥ ለእግዚአብሔር የምትመልስ ማን ነህ? ሥራ ሠሪውን፦ ስለ ምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ ይለዋልን?
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 9:20
4
ወደ ሮም ሰዎች 9:18
እንግዲህ የሚወደውን ይምረዋል፥ የሚወደውንም እልከኛ ያደርገዋል።
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 9:18
5
ወደ ሮም ሰዎች 9:21
ወይም ሸክላ ሠሪ ከአንዱ ጭቃ ክፍል አንዱን ዕቃ ለክብር አንዱንም ለውርደት ሊሠራ በጭቃ ላይ ሥልጣን የለውምን?
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 9:21
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos