1
ወደ ሮም ሰዎች 14:17-18
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና። እንደዚህ አድርጎ ለክርስቶስ የሚገዛ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛልና፥ በሰውም ዘንድ የተመሰገነ ነው።
Cymharu
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 14:17-18
2
ወደ ሮም ሰዎች 14:8
በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 14:8
3
ወደ ሮም ሰዎች 14:19
እንግዲያስ ሰላም የሚቆምበትን እርስ በርሳችንም የምንታነጽበትን እንከተል።
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 14:19
4
ወደ ሮም ሰዎች 14:13
እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ እርስ በርሳችን አንፈራረድ፤ ይልቁን ግን ለወንድም እንቅፋትን ወይም ማሰናከያን ማንም እንዳያኖርበት ይህን ቍረጡ።
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 14:13
5
ወደ ሮም ሰዎች 14:11-12
እኔ ሕያው ነኝ፥ ይላል ጌታ፥ ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል መላስም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል ተብሎ ተጽፎአልና። እንግዲያስ እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ለእግዚአብሔር መልስ እንሰጣለን።
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 14:11-12
6
ወደ ሮም ሰዎች 14:1
በእምነት የደከመውንም ተቀበሉት፥ በአሳቡም ላይ አትፍረዱ።
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 14:1
7
ወደ ሮም ሰዎች 14:4
አንተ በሌላው ሎሌ የምትፈርድ ማን ነህ? እርሱ ቢቆም ወይም ቢወድቅ ለገዛ ጌታው ነው፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሊያቆመው ይችላልና ይቆማል።
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 14:4
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos