1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:10
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ኀዘን ወደ መዳን ለሚያደርስ ንስሓ ያበቃል፤ ጸጸትም የለበትም፤ ዓለማዊው ኀዘን ግን ሞትን ያመጣል።
Cymharu
Archwiliwch 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:10
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:1
እንግዲህ ወዳጆች ሆይ! ይህ ተስፋ ቃል ስላለን፥ ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ነገር ሁሉ ራሳችንን እናንጻ፥ እግዚአብሔርን በመፍራት ቅድስናችንን ፍጹም እናድርግ።
Archwiliwch 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:1
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:9
አሁን ግን ሐዘናችሁ ወደ ንስሓ ስለመራችሁ ደስ ብሎኛል እንጂ ደስታዬ ስለ ሐዘናችሁ አይደለም፤ በማንኛውም መንገድ በእኛ በኩል እንድትጎዱ አንፈልግም።
Archwiliwch 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:9
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos