1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:3-4
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት እግዚአብሔር ይባረክ። እኛ በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ያሉትን ሁሉ ማጽናናት እንድንችል፥ እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል።
Cymharu
Archwiliwch 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:3-4
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:5
የክርስቶስ ሥቃይ ስለ እኛ እንደ መብዛቱ፥ መጽናናታችንም በክርስቶስ በኩል ይበዛልናል።
Archwiliwch 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:5
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:9
በእርግጥም፥ ሙታንን በሚያነሣ በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን፥ የሞት ፍርድ እንደተላለፈብን በውስጣችን ተሰምቶን ነበር።
Archwiliwch 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:9
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:21-22
ነገር ግን በክርስቶስ ከእናንተ ጋር የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው፤ ደግሞም ያተመን የመንፈሱንም መያዣ በልባችን የሰጠን እርሱ ነው።
Archwiliwch 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:21-22
5
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:6
መከራ ብንቀበል፥ ስለ መጽናናታችሁና ስለ መዳናችሁ ነው፤ ብንጽናናም፥ እኛ የተቀበልነውን መከራ በመቀበል እናንተም በትዕግሥት መታገስ በመቻላችሁ፥ ስለ መጽናናታችሁ ነው።
Archwiliwch 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:6
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos