1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በሰው ከሚደርሰው ፈተና በቀር ምንም አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፤ መታገሥ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫ መንገድ ደግሞ ያዘጋጅላችኋል።
Cymharu
Archwiliwch 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31
እንግዲህ ስትበሉም ሆነ ስትጠጡ ወይም ማናቸውንም ነገር ስታደርጉ፥ ሁሉን ነገር ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት።
Archwiliwch 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12
ስለዚህ የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
Archwiliwch 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:23
ሁሉ ነገር ተፈቅዶአል፤ ሁሉ ግን የሚጠቅም አይደለም፤ ሁሉ ተፈቅዶአል፤ ነገር ግን ሁሉ የሚያንጽ አይደለም።
Archwiliwch 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:23
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:24
እያንዳንዱ የሌሎችንም ጥቅም ያስብ እንጂ የራሱን ጥቅም አይፈልግ።
Archwiliwch 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:24
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos