1
የማቴዎስ ወንጌል 9:37-38
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ስለዚህ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፦ “መከሩ ብዙ ነው፤ የመከሩ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው። እንግዲህ ሠራተኞችን ወደ መከሩ ሥራ እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑት።”
Cymharu
Archwiliwch የማቴዎስ ወንጌል 9:37-38
2
የማቴዎስ ወንጌል 9:13
ሂዱ፤ ‘እኔ የምፈልገው ምሕረትን እንጂ መሥዋዕትን አይደለም’ ተብሎ የተጻፈው ምን ማለት እንደ ሆነ መርምራችሁ አስተውሉ። እኔ የመጣሁት ጻድቃንን ሳይሆን ኃጢአተኞችን ወደ ንስሓ ለመጥራት ነው” አላቸው።
Archwiliwch የማቴዎስ ወንጌል 9:13
3
የማቴዎስ ወንጌል 9:36
ሕዝቡ ግን እረኛ እንደሌላቸው በጎች ተጨንቀውና ግራ ተጋብተው ባያቸው ጊዜ አዘነላቸው።
Archwiliwch የማቴዎስ ወንጌል 9:36
4
የማቴዎስ ወንጌል 9:12
ኢየሱስም ይህን ሰምቶ እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “በሽተኞች እንጂ ጤነኞች ሐኪም አያስፈልጋቸውም።
Archwiliwch የማቴዎስ ወንጌል 9:12
5
የማቴዎስ ወንጌል 9:35
ኢየሱስም በምኲራቦቻቸው እያስተማረ፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከ፥ ሕዝቡን ከበሽታና ከደዌ ሁሉ እየፈወሰ፥ በከተሞችና በመንደሮች ሁሉ ይዘዋወር ነበር።
Archwiliwch የማቴዎስ ወንጌል 9:35
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos