1
የማቴዎስ ወንጌል 23:11
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ከእናንተ መካከል ታላቅ የሆነው የእናንተ አገልጋይ ይሁን።
Cymharu
Archwiliwch የማቴዎስ ወንጌል 23:11
2
የማቴዎስ ወንጌል 23:12
ራሱን ከፍ የሚያደርግ ይዋረዳል፤ ራሱንም ዝቅ የሚያደርግ ከፍ ይላል።”
Archwiliwch የማቴዎስ ወንጌል 23:12
3
የማቴዎስ ወንጌል 23:23
“እናንተ ግብዞች የሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን! ወዮላችሁ! ከአዝሙድ፥ ከእንስላል፥ ከከሙን ዐሥራት ትሰጣላችሁ፤ ነገር ግን በሕግ ውስጥ የሚገኙትን ዋና ዋና ነገሮች ትተዋላችሁ፤ እነርሱም ትክክለኛ ፍርድ፥ ምሕረትና ታማኝነት ናቸው፤ ያንን ሳትተዉ ይህንንም ማድረግ ይገባችሁ ነበር።
Archwiliwch የማቴዎስ ወንጌል 23:23
4
የማቴዎስ ወንጌል 23:25
“እናንተ ግብዞች የሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን! ወዮላችሁ! ብርጭቆውንና ሳሕኑን ከውጪ በኩል ታጠራላችሁ፤ ውስጡ ግን ቅሚያና ሥሥት የሞላበት ነው፤
Archwiliwch የማቴዎስ ወንጌል 23:25
5
የማቴዎስ ወንጌል 23:37
ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፤ “ኢየሩሳሌም፥ ኢየሩሳሌም ሆይ! አንቺ ነቢያትን የምትገድዪ! ወደ አንቺ የተላኩትንም በድንጋይ የምትወግሪ! ዶሮ ጫጩቶችዋን በክንፎችዋ ሥር እንደምትሰበስብ፥ እኔም የአንቺን ልጆች በአንድነት ልሰበስብ ስንት ጊዜ ፈቀድኩ! እናንተ ግን አልፈለጋችሁም።
Archwiliwch የማቴዎስ ወንጌል 23:37
6
የማቴዎስ ወንጌል 23:28
እንዲሁም እናንተ፥ በውጪ ለሰው ጻድቃን መስላችሁ ትታያላችሁ፤ በውስጣችሁ ግን ግብዝነትና ክፋት ሞልቶባችኋል።
Archwiliwch የማቴዎስ ወንጌል 23:28
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos