1
ትንቢተ ሚልክያስ 4:5-6
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
“ታላቁና አስፈሪው የእኔ የእግዚአብሔር ቀን ከመምጣቱ በፊት እነሆ፥ ነቢዩን ኤልያስን እልክላችኋለሁ። እኔ መጥቼ ምድሪቱን እንዳልረግም እርሱ የወላጆችን ልብ ወደ ልጆች፥ የልጆችንም ልብ ወደ ወላጆች ይመልሳል።”
Cymharu
Archwiliwch ትንቢተ ሚልክያስ 4:5-6
2
ትንቢተ ሚልክያስ 4:1
የሠራዊት አምላክ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፥ ትዕቢተኞችና ክፉ አድራጊዎች እንደ ገለባ በእሳት የሚቃጠሉበት ጊዜ እየመጣ ነው፤ የሚመጣውም ከእነርሱ ሥር፥ ወይም ቅርንጫፍ ሳያስቀር ሁሉንም ያቃጥላል።
Archwiliwch ትንቢተ ሚልክያስ 4:1
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos