40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርMostra

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

Dia 6 de 40

እውነተኛ ትህትና

ሉቃስ 18:10-14

  1. በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረኝ የሚያደርገው ምንድን ነው ብዬ ነው የማስበው? 
  2. እውነተኛ ትህትና ምን ይመስላል? 
  3. መቀየር ያለብኝ አመለካከቶቼ ምን ምን ናቸው?

Escriptures

Sobre aquest pla

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚከፍለው ነገር ምንድን ነው? ኢየሱስ እኔን እየተናገረኝ ያለው ምንድን ነው?

More