Лого на YouVersion
Иконка за търсене

8 ቀናት ከኢየሱስ ጋር: ኢየሱስ ማነው? Пример

8 ቀናት ከኢየሱስ ጋር: ኢየሱስ ማነው?

ДЕН 2 ОТ 8

ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንገድ አስተማረ 

ሉቃስ 6:17-42, 18:10-14

  1. በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባነትን የሚያስገኝልኝ ነገር ብዬ የማስበው ነገር ምንድን ነው?
  2. ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚያበረታታው ነገር ምንድን ነው?
  3. ኢየሱስ ስለ ግንኙነቶቼ ምንድን ነው ሊያሳስበኝ የሚፈልገው?