ሐዲስ ኪዳን በ 90 ቀናትናሙና

ሁለተኛው መልእክት ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች መግቢያ
ይህ ከጳውሎስ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎቸ የተለካ ሁለተኛው መልእክት ነው። (እንደ ታሪክ ተመራማሪዎች ከሆነ ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ሰዎች ጽፏቸው የጠፉ ደብዳቤዎች ነበሩ።) እንደምናውቀው የመጀመሪያውን ደብዳቤ የጻፈላቸው ከሐጢያት መንገድ እንዲመለሱ ሲሆን በርካታ ሰዎችም ይህንን የማስተካከያ ትምህርት ተቀብለዋል። ይህ ሁለተኛው መልእክት የተጻፈው ከ 55-57 ዓም ባለው ግዜ ውስጥ ነው።
በሁለተኛው መልእክቱ ጳውሎስ ከግል ሕይወቱ ጭምር የተወሰኑ ነገሮችን አጋርቷቸዋል። ለነሱ ያለውን ፍቅር እና መሰጠትን የገለፀላቸው ሲሆን ያለውን ሐዋርያዊ ስልጣንም ገልጾላቸዋል።
ስለዚህ እቅድ

በቀጣዩ 90 ቀናት ውስጥ የሐዲስ ኪዳንን 260 ምዕራፎች ከ ማቴዎስ ወንጌል በመጀመር የማርቆስ ወንጌልን ፣ የሉቃስ ወንጌልን ፣ የዮሐንስ ወንጌልን በማንበብ እስከ መጨረሻው መጽሐፍ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ይዘልቃል።Journey through the 260 chapters of the New Testament over the next 90 days. From the gospels of Matthew, Mark, Luke, and John, all the way to the final book of Revelation, God will speak to you throughout the teachings of those who were transformed by our Savior.
More