ሐዲስ ኪዳን በ 90 ቀናትናሙና

የሉቃስ ወንጌል መግቢያ
ሉቃስ ወንጌልን ከጻፉ ሐዋርያት መካከል አይሁድ ያልነበረው እሱ ብቻ ነው። በትውልድ ግሪካዊ በእምነት ደግሞ አህዛብ ሲሆን ሐኪምም ነበር። ከ 12 ቱ የኢየሱስ ሐዋርያት መካከል ያልነበረ ሲሆን የሐዋርያው ጳውሎስ ጓደኛ ነበር። መጽሐፉን በሮም በ 60 ዓም አካባቢ ለሮም ባለስልጣን ቴዎፍሎስ እንደጻፈው ይታመናል።.
ሉቃስ ሴቶች በእምነት ውስጥ ያላቸውን ወሳኝ ሚና ትኩረት ሰጥቶ ጽፏል። የሉቃስ ወንጌል ከቀሪዎቹ ወንጌሎች ብቻ ሳይሆን ከመላው የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ይረዝማል። በሚያስደንቅ ጥልቀትም ጽፏል። ሉቃስ ሰፊ ግዜውን ከጳውሎስ ጋር ያሳለፈ ሲሆን አይሁድ ከሆኑና ካልሆኑ ሰዎች ጋርም ለመገናኘት ችሏል። ሉቃስ ከወንጌሉ በኋላ የሐዋርያት ስራንም ጽፏል።.
ስለዚህ እቅድ

በቀጣዩ 90 ቀናት ውስጥ የሐዲስ ኪዳንን 260 ምዕራፎች ከ ማቴዎስ ወንጌል በመጀመር የማርቆስ ወንጌልን ፣ የሉቃስ ወንጌልን ፣ የዮሐንስ ወንጌልን በማንበብ እስከ መጨረሻው መጽሐፍ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ይዘልቃል።Journey through the 260 chapters of the New Testament over the next 90 days. From the gospels of Matthew, Mark, Luke, and John, all the way to the final book of Revelation, God will speak to you throughout the teachings of those who were transformed by our Savior.
More