ማቴዎስ 13:57-58
ማቴዎስ 13:57-58 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ኢየሱስ ግን “ነቢይ ከገዛ አገሩና ከገዛ ቤቱ በቀር ሳይከበር አይቀርም፤” አላቸው። በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።
ያጋሩ
ማቴዎስ 13 ያንብቡማቴዎስ 13:57-58 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከዚህም የተነሣ ተሰናከሉበት። ኢየሱስ ግን፣ “ነቢይ የማይከበረው በራሱ አገርና በራሱ ቤት ብቻ ነው” አላቸው። ባለማመናቸውም ምክንያት ብዙ ታምራትን በዚያ አላደረገም።
ያጋሩ
ማቴዎስ 13 ያንብቡማቴዎስ 13:57-58 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ኢየሱስ ግን፦ ነቢይ ከገዛ አገሩና ከገዛ ቤቱ በቀር ሳይከበር አይቀርም አላቸው። በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።
ያጋሩ
ማቴዎስ 13 ያንብቡ