የማቴዎስ ወንጌል 13:57-58

የማቴዎስ ወንጌል 13:57-58 አማ54

ኢየሱስ ግን፦ ነቢይ ከገዛ አገሩና ከገዛ ቤቱ በቀር ሳይከበር አይቀርም አላቸው። በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች