የማቴዎስ ወንጌል 13:57-58

የማቴዎስ ወንጌል 13:57-58 መቅካእኤ

ተሰናከሉበትም። ኢየሱስ ግን “ነቢይ ከገዛ አገሩና ከገዛ ቤቱ በስተቀር ሳይከበር አይቀርም፤” አላቸው። ባለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች