የማቴዎስ ወንጌል 13:57-58

የማቴዎስ ወንጌል 13:57-58 አማ05

በዚህም ምክንያት ተሰናክለውበት ሳይቀበሉት ቀሩ። ኢየሱስ ግን፦ “ነቢይ የማይከበረው በሀገሩና በገዛ ቤቱ ብቻ ነው” አላቸው። ባለማመናቸውም ኢየሱስ በዚያ ብዙ ተአምር አላደረገም።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች