የማርቆስ ወንጌል 7:21-23

የማርቆስ ወንጌል 7:21-23 መቅካእኤ

ከውስጥ፥ ከሰው ልብ የሚወጡት ክፉ ሐሳብ፥ ምንዝር፥ ስርቆት፤ ሰው መግደል፥ ዝሙት፥ መስገብገብ፥ ክፋት፥ ማታለል፥ መዳራት፥ ምቀኝነት፥ ስም ማጥፋት፥ ትዕቢት፥ ስንፍና ናቸው። እነዚህ ክፉ ነገሮች ሁሉ ከሰው ይወጣሉ ሰውንም ያረክሱታል።”

Video vir የማርቆስ ወንጌል 7:21-23

Gratis leesplanne en oordenkings oor የማርቆስ ወንጌል 7:21-23