የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5

የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5 መቅካእኤ

ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው “ሄዳችሁ ያያችሁትንና የሰማችሁትን ለዮሐንስ ንገሩት፤ ዕውሮች ያያሉ፤ አንካሶች ይራመዳሉ፤ ለምጻሞችም ይነጻሉ፤ ደንቆሮዎች ይሰማሉ፤ ሙታን ይነሣሉ፤ ለድሆችም ወንጌል ይሰበካል፤

Gratis leesplanne en oordenkings oor የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5