1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:11
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አሁን ግን ወንድሞች ከሚባሉት አንዱ ሴሰኛ ወይም ገንዘብን የሚመኝ ወይም ጣዖትን የሚያመልክ ወይም ተሳዳቢ ወይም ሰካር ወይም ነጣቂ ቢሆን ከእርሱ ጋር እንዳትተባበሩ እጽፍላችኋለሁ፤ እንደነዚህ ካለው ጋር መብል እንኳን አትብሉ።
Vergelyk
Verken 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:11
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7
እንግዲህ ያለ እርሾ እንዳላችሁ አዲሱን ሊጥ ትሆኑ ዘንድ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ። ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤
Verken 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:12-13
በውጭ ባሉ ሰዎች ላይ መፍረድ ምን አግዶኝ? በውስጥ ባሉ ሰዎች ላይ እናንተ አትፈርዱምን? በውጭ ባሉቱ ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል። ክፉውን ከመካከላችሁ አውጡት።
Verken 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:12-13
Tuisblad
Bybel
Leesplanne
Video's