1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።
Vergelyk
Verken 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31
እንግዲህ የምትበሉ ወይም የምትጠጡ ብትሆኑ ወይም ማናቸውን ነገር ብታደርጉ ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት።
Verken 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12
ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
Verken 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:12
4
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:23
ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ ሁሉ ግን የሚጠቅም አይደለም፤ ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ ነገር ግን ሁሉ የሚያንጽ አይደለም።
Verken 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:23
5
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:24
እያንዳንዱ የባልንጀራውን ጥቅም እንጂ አንድ ስንኳ የራሱን ጥቅም አይፈልግ።
Verken 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:24
Tuisblad
Bybel
Leesplanne
Video's