1
ኦሪት ዘፍጥረት 13:15
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የምታያትን ምድር ሁሉ ለአንተና ለዘርህ ለዘለዓለም እሰጣለሁና።
Vergelyk
Verken ኦሪት ዘፍጥረት 13:15
2
ኦሪት ዘፍጥረት 13:14
ሎጥ ከተለየው በኋላም እግዚአብሔር አብራምን አለው፥ “ዐይንህን አንሣና አንተ ካለህበት ስፍራ ወደ መስዕና ወደ አዜብ፥ ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ እይ፤
Verken ኦሪት ዘፍጥረት 13:14
3
ኦሪት ዘፍጥረት 13:16
ዘርህንም እንደ ባሕር አሸዋ አደርጋለሁ፤ የባሕር አሸዋን ይቈጥር ዘንድ የሚችል ሰው ቢኖር ዘርህ ደግሞ ይቈጠራል።
Verken ኦሪት ዘፍጥረት 13:16
4
ኦሪት ዘፍጥረት 13:8
አብራምም ሎጥን አለው፥ “እኛ ወንድማማች ነንና በእኔና በአንተ፥ በእረኞቼና በእረኞችህ መካከል ጠብ አይሁን።
Verken ኦሪት ዘፍጥረት 13:8
5
ኦሪት ዘፍጥረት 13:18
አብራምም ድንኳኑን ነቀለ፤ መጥቶም በኬብሮን ባለው የመምሬ ዛፍ ተቀመጠ፤ በዚያም ለእግዚአብሔር መሠውያን ሠራ።
Verken ኦሪት ዘፍጥረት 13:18
6
ኦሪት ዘፍጥረት 13:10
ሎጥም ዓይኖቹን አነሣ፤ በዮርዳኖስ ዙሪያ ያለውንም ሀገር ሁሉ ውኃ የሞላበት መሆኑን አየ፤ እግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን ከማጥፋቱ አስቀድሞ እስከ ሴጎር ድረስ እንደ እግዚአብሔር ገነትና እንደ ግብፅ ምድር እንደ ነበረ አየ።
Verken ኦሪት ዘፍጥረት 13:10
Tuisblad
Bybel
Leesplanne
Video's