1
የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እርሱም እንዲህ አለው “‘ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ፥ በፍጹም ነፍስህ፥ በፍጹም ሐሳብህ ውደድ።’ ታላቂቱና የመጀመሪያይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርሷም ‘ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፤’ የምትለው ናት።
Vergelyk
Verken የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39
2
የማቴዎስ ወንጌል 22:40
በእነዚህ በሁለቱ ትእዛዛት ሕግና ነቢያት ሁሉ ተንጠልጥለዋል።”
Verken የማቴዎስ ወንጌል 22:40
3
የማቴዎስ ወንጌል 22:14
የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።”
Verken የማቴዎስ ወንጌል 22:14
4
የማቴዎስ ወንጌል 22:30
በሙታን ትንሣኤ ጊዜ እንደ መላእክት በሰማይ ይሆናሉ እንጂ አያገቡም ወይም አይጋቡም።
Verken የማቴዎስ ወንጌል 22:30
5
የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21
ለግብር የሚከፈለውን ብር አሳዩኝ።” እነርሱም ዲናር አመጡለት። እርሱም “ይህ መልክና ጽሑፉ የማን ነው?” አላቸው። እነርሱም “የቄሣር ነው” አሉት። እርሱም “እንግዲያውስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ” አላቸው።
Verken የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21
Tuisblad
Bybel
Leesplanne
Video's