1
የማርቆስ ወንጌል 7:21-23
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነርሱም፦ ክፉ ሐሳብ፥ ዝሙት፥ ስርቆት፥ ሰውን መግደል፥ አመንዝራነት፥ ስግብግብነት፥ ክፋት፥ አታላይነት፥ ስድነት፥ ምቀኝነት፥ ሐሜተኛነት፥ ትዕቢት፥ ግዴለሽነት ናቸው። ይህ ሁሉ ክፉ ነገር ከሰው ልብ ይወጣል፤ ሰውንም ያረክሰዋል።”
Vergelyk
Verken የማርቆስ ወንጌል 7:21-23
2
የማርቆስ ወንጌል 7:15
ሰውን የሚያረክሰው፥ ከሰው የሚወጣው ነገር ነው እንጂ ከውጪ ወደ ሰው የሚገባውስ አያረክሰውም!
Verken የማርቆስ ወንጌል 7:15
3
የማርቆስ ወንጌል 7:6
እርሱ ግን እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እናንተ ግብዞች! ኢሳይያስ ስለ እናንተ፥ ‘ይህ ሕዝብ በአፉ ብቻ ያከብረኛል እንጂ ልቡ ከእኔ የራቀ ነው!
Verken የማርቆስ ወንጌል 7:6
4
የማርቆስ ወንጌል 7:7
ሰው ሠራሽ ሥርዓትን እንደ እግዚአብሔር ሕግ አድርገው እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል!’ ብሎ የተናገረው ትንቢት ትክክል ነው፤
Verken የማርቆስ ወንጌል 7:7
5
የማርቆስ ወንጌል 7:8
“ስለዚህ እናንተ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትታችሁ የሰውን ወግ ትጠብቃላችሁ።”
Verken የማርቆስ ወንጌል 7:8
Tuisblad
Bybel
Leesplanne
Video's