የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከት预览

በጴጥሮስመካድ
ጴጥሮስኢየሱስንእንደማያውቀውሦስትጊዜካደ፤ይሁዳምራሱንሰቀለ።
ጥያቄ 1፡እንደይሁዳባለውሰውናእንደጴጥሮስባለውሰውመካከልልዩነትእንዲኖርያደረገውምንድንነው?
እኛስበየትኛውመንገድላይእየሄድንእንደሆነማወቅየምንችለውእንዴትነው?
ጥያቄ 2፡ጴጥሮስከኢየሱስጋርያለውንግንኙነትአጥብቆእንዲክድያደረገውምንይመስላችኋል?
አንንተምተመሳሳይነገርእንድታደርጉየሚያደርጋችሁነገርምንድንነው?
ጥያቄ 3፡ክርስቲያኖችበዛሬውጊዜኢየሱስንእንደሚያውቁትሊክዱየሚችሉትበየትኞቹመንገዶችነው?