የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከት预览

የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከት

16天中的第2天

የመጨረሻውእራት

ኢየሱስየመጨረሻውንእራትከደቀመዛሙርቱጋርበላ።

ጥያቄ 1፡ኢየሱስከቅርብወዳጆቹመካከልአንዱእንደሚክደውሲናገርበዚያቦታብትሆኑየእናንተምላሽምንሊሆንይችላል? ኢየሱስንልትከዱትትችሉይሆንን?

ጥያቄ 2፡አንድሰውእንደሚከዳችሁቀድማችሁብታውቁ፣ያንንሰውእንዴትትይዙታላችሁ?

ኢየሱስይሁዳንከያዘበትመንገድጋርአነጻጽሩ።

ጥያቄ 3፡ሰይጣንበኢየሱስተከታይውስጥሊገባእናየከፋኀጢአትእንዲሰራተጽዕኖሊያደርግበት

የሚችለውለምንድንነው?

读经计划介绍

የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከት

የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት እና ትንሣኤ በአራቱ ወንጌላት ውስጥ ተገልፆል። ይህ የፋሲካ በዓል የሚነግረን ፣ እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ መራራ ፅዋን፣ መከራን እና ስቃይን በመስቀል ላይ ተቀብሎ ከሞት በመነሳቱ በትንሳኤው ለአለም ሁሉ የምስራች ዜናን አበሰረ ። ይህ አጭር ቪዲዮ ፣ የእያንዳንዱ ቀን ታሪክ በምሳሌ ይገልፃል።

More