1
የሐዋርያት ሥራ 7:59-60
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በድንጋይ ሲወግሩት ሳሉ እስጢፋኖስ፥ “ጌታ ኢየሱስ ሆይ! ነፍሴን ተቀበል!” ብሎ ጸለየ። ተንበርክኮም “ጌታ ሆይ! ይህን በደል አትቊጠርባቸው!” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ይህንንም ብሎ ሞተ።
Karşılaştır
የሐዋርያት ሥራ 7:59-60 keşfedin
2
የሐዋርያት ሥራ 7:49
‘ሰማይ ዙፋኔ ነው፤ ምድርም የእግሬ ማሳረፊያ ናት፤ ታዲያ ለእኔ ምን ዐይነት ቤት ትሠሩልኛላችሁ? የማርፍበትስ ቦታ ምን ዐይነት ነው? ይላል ጌታ።
የሐዋርያት ሥራ 7:49 keşfedin
3
የሐዋርያት ሥራ 7:57-58
በዚህ ጊዜ እነርሱ በታላቅ ድምፅ ጮኹ፤ ጆሮአቸውንም ደፍነው በአንድነት ወደ እርሱ ሮጡ። ከከተማ አወጡትና በድንጋይ ወገሩት፤ ምስክሮችም ልብሳቸውን ወስደው ሳውል የሚባል አንድ ጐልማሳ እንዲጠብቅላቸው በእግሩ ሥር አስቀመጡ።
የሐዋርያት ሥራ 7:57-58 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar