1
የሐዋርያት ሥራ 6:3-4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፥ በመልካም ጠባያቸው የተመሰገኑ፥ በመንፈስ ቅዱስና በጥበብ የተሞሉ ሰባት ሰዎችን ከመካከላችሁ ምረጡ፤ እነርሱን ለዚህ ኀላፊነት እንሾማቸዋለን። እኛ ግን በመጸለይና የእግዚአብሔርን ቃል በማስተማር እንተጋለን።”
Karşılaştır
የሐዋርያት ሥራ 6:3-4 keşfedin
2
የሐዋርያት ሥራ 6:7
በዚህ ሁኔታ የእግዚአብሔር ቃል እየተስፋፋ ስለ ሄደ፥ በኢየሩሳሌም የአማኞች ቊጥር በጣም እየበዛ ሄደ፤ ከካህናትም እጅግ ብዙዎቹ አመኑ።
የሐዋርያት ሥራ 6:7 keşfedin
Ana Sayfa
Kutsal Kitap
Okuma Planları
Videolar