Chapa ya Youversion
Ikoni ya Utafutaji

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 20:26-28

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 20:26-28 አማ2000

በእናንተስ እንዲህ አይደለም፤ ነገር ግን ማንም ከእናንተ ታላቅ ሊሆን የሚወድ የእናንተ አገልጋይ ይሁን፤ ከእናንተም ማንም ፊተኛ ሊሆን የሚወድ የእናንተ ባሪያ ይሁን፤ እንዲሁም የሰው ልጅ ሊያገለግል ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።”

Mipango ya Kusoma Bila Malipo na Ibada zinazohusiana na የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 20:26-28