1
ወደ ሮሜ ሰዎች 3:23-24
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በዚህም ልዩነት የለም፤ ሁሉም ፈጽመው በድለዋልና፤ እግዚአብሔርን ማክበርንም ትተዋልና። ጽድቅ ግን በኢየሱስ ክርስቶስም ቤዛነት ያለ ዋጋ በእርሱ ቸርነት ሆነ።
Linganisha
Chunguza ወደ ሮሜ ሰዎች 3:23-24
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 3:22
የሚያምኑበት ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን በእግዚአብሔር ዘንድ ይጸድቃሉ።
Chunguza ወደ ሮሜ ሰዎች 3:22
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 3:25-26
እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ፥ በደሙም የሆነ ማስተስረያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም ከጥንት ጀምሮ በበደሉት ላይ ጽድቁን ይገልጥ ዘንድ ነው። እግዚአብሔር ታጋሽ በመሆኑ፥ እሺ በማለቱም እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስም የሚያምኑትን እንደሚያጸድቃቸው ዛሬ ያውቁ ዘንድ ነው።
Chunguza ወደ ሮሜ ሰዎች 3:25-26
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 3:20
ከኦሪት የተነሣ ኀጢአት ስለ ታወቀች ሰው ሁሉ የኦሪትን ሥርዐት በመፈጸም በእግዚአብሔር ፊት አይጸድቅም።
Chunguza ወደ ሮሜ ሰዎች 3:20
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 3:10-12
መጽሐፍ እንዲህ እንዳለ “አንድ ስንኳ ጻድቅ የለም። አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚሻው የለም። ሁሉም ተባብሮ በደለ፤ በጎ ሥራንም የሚሠራ የለም፤ አንድ ስንኳ ቢሆን የለም።
Chunguza ወደ ሮሜ ሰዎች 3:10-12
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 3:28
ሰው የኦሪትን ሥራ ሳይሠራ በእምነት እንዲጸድቅ እናውቃለንና።
Chunguza ወደ ሮሜ ሰዎች 3:28
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 3:4
መጽሐፍ፥ “በነገርህ ትጸድቅ ዘንድ፥ በፍርድህም ታሸንፍ ዘንድ” ብሎ እንደ ተናገረ እግዚአብሔር እውነተና ነውና፥ ሰውም ሁሉ ሐሰተና ነውና።
Chunguza ወደ ሮሜ ሰዎች 3:4
Nyumbani
Biblia
Mipango
Video