1
የማርቆስ ወንጌል 10:45
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።”
Linganisha
Chunguza የማርቆስ ወንጌል 10:45
2
የማርቆስ ወንጌል 10:27
ኢየሱስም ተመለከታቸውና “ይህ በእግዚአብሔር ዘንድ እንጂ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላልና፤” አለ።
Chunguza የማርቆስ ወንጌል 10:27
3
የማርቆስ ወንጌል 10:52
ኢየሱስም “ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል፤” አለው። ወዲያውም አየ በመንገድም ተከተለው።
Chunguza የማርቆስ ወንጌል 10:52
4
የማርቆስ ወንጌል 10:9
እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።”
Chunguza የማርቆስ ወንጌል 10:9
5
የማርቆስ ወንጌል 10:21
ኢየሱስም ወደ እርሱ ተመልክቶ ወደደውና “አንድ ነገር ጐደለህ፤ ሂድ፤ ያለህን ሁሉ ሽጠህ ለድሆች ስጥ፤ በሰማይም መዝገብ ታገኛለህ፤ መስቀሉንም ተሸክመህ ና፤ ተከተለኝ፤” አለው።
Chunguza የማርቆስ ወንጌል 10:21
6
የማርቆስ ወንጌል 10:51
ኢየሱስም መልሶ “ምን ላደርግልህ ትወዳለህ?” አለው። ዕውሩም “መምህር ሆይ! አይ ዘንድ፤” አለው።
Chunguza የማርቆስ ወንጌል 10:51
7
የማርቆስ ወንጌል 10:43
በእናንተስ እንዲህ አይደለም፤ ነገር ግን ማንም ከእናንተ ታላቅ ሊሆን የሚወድ የእናንተ አገልጋይ ይሁን፤
Chunguza የማርቆስ ወንጌል 10:43
8
የማርቆስ ወንጌል 10:15
እውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበላት ሁሉ ከቶ አይገባባትም፤” አላቸው።
Chunguza የማርቆስ ወንጌል 10:15
9
የማርቆስ ወንጌል 10:31
ግን ብዙ ፊተኞች ኋለኞች ኋለኞችም ፊተኞች ይሆናሉ።”
Chunguza የማርቆስ ወንጌል 10:31
10
የማርቆስ ወንጌል 10:6-8
ከፍጥረት መጀመሪያ ግን እግዚአብሔር ወንድና ሴት አደረጋቸው፤ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።
Chunguza የማርቆስ ወንጌል 10:6-8
Nyumbani
Biblia
Mipango
Video