1
የሐዋርያት ሥራ 26:17-18
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እኔም ከሕዝቡና ወደ እነርሱ ከምልክህ ከአሕዛብ አድንሃለሁ። ይኸውም ዐይናቸውን ትከፍትላቸው ዘንድ፥ ከጨለማም ወደ ብርሃን፥ ሰይጣንን ከማምለክም ወደ እግዚአብሔር ትመልሳቸው ዘንድ፥ ኀጢአታቸውም ይሰረይላቸው ዘንድ፥ በስሜም በማመን ከቅዱሳን ጋር አንድነትን ያገኙ ዘንድ ነው።’
Linganisha
Chunguza የሐዋርያት ሥራ 26:17-18
2
የሐዋርያት ሥራ 26:16
ነገር ግን ተነሣና በእግርህ ቁም፤ እኔን ባየህበትና ወደፊትም በምታይበት ነገር አገልጋይና ምስክር አድርጌ ልሾምህ ስለዚህ ተገልጬልሃለሁና።
Chunguza የሐዋርያት ሥራ 26:16
3
የሐዋርያት ሥራ 26:15
እኔም፦ ‘አቤቱ አንተ ማነህ?’ አልሁ፤ ጌታም አለኝ፦ ‘እኔ አንተ የምታሳድደኝ ኢየሱስ ነኝ።
Chunguza የሐዋርያት ሥራ 26:15
4
የሐዋርያት ሥራ 26:28
አግሪጳም ጳውሎስን፥ “አሁንስ ወደ ክርስቲያንነት ልታገባኝ ጥቂት ብቻ ቀርቶሃል” አለው።
Chunguza የሐዋርያት ሥራ 26:28
Nyumbani
Biblia
Mipango
Video