1
ኦሪት ዘፀአት 1:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
አዋላጆቹ ግን እግዚአብሔርን ፈሩ፥ የግብጽ ንጉሥም እንዳዘዛቸው አላደረጉም፥ ወንዶቹን ሕፃናትንም በሕይወት ይኖሩ ዘንድ ተዋቸው።
Yenzanisa
Ongorora {{vhesi}}
2
ኦሪት ዘፀአት 1:12
ነገር ግን በጨቆኑአቸው መጠን እንዲሁ በዙ፥ እጅግም ሰፉ፤ ከዚህም የተነሣ እስራኤላውያንን ፈሩአቸው።
3
ኦሪት ዘፀአት 1:21
አዋላጆቹ እግዚአብሔርን ስለ ፈሩ ቤተሰብን ሰጣቸው።
4
ኦሪት ዘፀአት 1:8
ዮሴፍን የማያውቅ አዲስ ንጉሥ በግብጽ ተነሣ።
Pekutangira
Bhaibheri
Zvirongwa
Mavideo