1
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:36
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ሁሉም ከእርሱ፥ በእርሱና ለእርሱም ነውና፤ ክብር ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን፤ አሜን።
Primerjaj
Razišči ወደ ሮሜ ሰዎች 11:36
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:33
የእግዚአብሔር ባለጸግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው! ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው! መንገዱም የማይታወቅ ነው።
Razišči ወደ ሮሜ ሰዎች 11:33
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:34
“የጌታን ልብ የሚያውቅ ማን ነው?” “ወይስ አማካሪው የሆነ ማን ነው?
Razišči ወደ ሮሜ ሰዎች 11:34
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:5-6
እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ ተመርጠው የተረፉ አሉ። በጸጋ ከሆነ ግን በሥራ መሆኑ ቀርቶአል፤ ያለዚያ ጸጋ ጸጋ መሆኑ ቀርቶአል።
Razišči ወደ ሮሜ ሰዎች 11:5-6
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 11:17-18
ነገር ግን ከቅርንጫፎቹ አንዳንዱ ቢሰበሩ አንተም የበረሃ ወይራ የሆንህ በመካከላቸው ገብተህ ከእነርሱ ጋር የወይራ ዘይት ከሚወጣው ሥር ተካፋይ ከሆንህ፥ በቅርንጫፎች ላይ አትመካ፤ ብትመካባቸው ግን ሥሩ አንተን ይሸከምሃል እንጂ ሥሩን አንተ አትሸከመውም።
Razišči ወደ ሮሜ ሰዎች 11:17-18
Domov
Sveto pismo
Bralni načrti
Videoposnetki