1
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ምክንያቱም ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰክር፥ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህ፤
Primerjaj
Razišči ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10
ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃል፥ በአፉም መስክሮ ይድናልና።
Razišči ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:17
ስለዚህ እምነት የሚመጣው ከመስማት ነው፤ መስማትም በክርስቶስ ቃል በኩል ነው።
Razišči ወደ ሮሜ ሰዎች 10:17
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11-13
መጽሐፍ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም” ይላልና። በአይሁዳዊና በግሪካዊ መካከል ልዩነት የለምና፤ ያው ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።”
Razišči ወደ ሮሜ ሰዎች 10:11-13
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:15
ካልተላኩስ እንዴት ይሰብካሉ? “መልካሙን ዜና የሚያበሥሩ እግሮቻቸው እንዴት ውብ ናቸው!” ተብሎ እንደተጻፈው ነው።
Razišči ወደ ሮሜ ሰዎች 10:15
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:14
ታዲያ ያላመኑበትን እንዴት ይጠሩታል? ያልሰሙትንስ እንዴት ያምኑታል? ያለ ሰባኪስ እንዴት ሊሰሙ ይችላሉ?
Razišči ወደ ሮሜ ሰዎች 10:14
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:4
የሚያምን ሁሉ እንዲጸድቅ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
Razišči ወደ ሮሜ ሰዎች 10:4
Domov
Sveto pismo
Bralni načrti
Videoposnetki