1
የሉቃስ ወንጌል 18:1
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ሳይታክቱም ዘወትር ሊጸልዩ እንዲገባቸው የሚል ምሳሌን ነገራቸው፥
Харьцуулах
የሉቃስ ወንጌል 18:1 г судлах
2
የሉቃስ ወንጌል 18:7-8
እግዚአብሔር እንኪያስ ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ለሚታገሣቸውም ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን? እላችኋለሁ፥ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል። ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆንን?
የሉቃስ ወንጌል 18:7-8 г судлах
3
የሉቃስ ወንጌል 18:27
እርሱ ግን፦ በሰው ዘንድ የማይቻል በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል አለ።
የሉቃስ ወንጌል 18:27 г судлах
4
የሉቃስ ወንጌል 18:4-5
አያሌ ቀንም አልወደደም፤ ከዚህ በኋላ ግን በልቡ፦ ምንም እግዚአብሔርን ባልፈራ ሰውንም ባላፍር፥ ይህች መበለት ስለምታደክመኝ ሁልጊዜም እየመጣች እንዳታውከኝ እፈርድላታለሁ አለ።
የሉቃስ ወንጌል 18:4-5 г судлах
5
የሉቃስ ወንጌል 18:17
እውነት እላችኋለሁ፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበላት ሁሉ ከቶ አይገባባትም አለ።
የሉቃስ ወንጌል 18:17 г судлах
6
የሉቃስ ወንጌል 18:16
ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠርቶ፦ ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉአቸው አትከልክሉአቸውም፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና።
የሉቃስ ወንጌል 18:16 г судлах
7
የሉቃስ ወንጌል 18:42
ኢየሱስም፦ እይ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው።
የሉቃስ ወንጌል 18:42 г судлах
8
የሉቃስ ወንጌል 18:19
ኢየሱስም፦ ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም።
የሉቃስ ወንጌል 18:19 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд