1
የማርቆስ ወንጌል 16:15
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እንዲህም አላቸው “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፤ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
Харьцуулах
የማርቆስ ወንጌል 16:15 г судлах
2
የማርቆስ ወንጌል 16:17-18
ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፤የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጐዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ፤ እነርሱም ይድናሉ።
የማርቆስ ወንጌል 16:17-18 г судлах
3
የማርቆስ ወንጌል 16:16
ያመነ የተጠመቀም ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
የማርቆስ ወንጌል 16:16 г судлах
4
የማርቆስ ወንጌል 16:20
እነርሱም ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፤ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፤ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 16:20 г судлах
5
የማርቆስ ወንጌል 16:6
እርሱ ግን “አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፤ በዚህ የለም፤ እነሆ፥ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።
የማርቆስ ወንጌል 16:6 г судлах
6
የማርቆስ ወንጌል 16:4-5
ድንጋዩ እጅግ ትልቅ ነበርና፤ አሻቅበውም አይተው ድንጋዩ ተንከባሎ እንደ ነበር ተመለከቱ። ወደ መቃብሩም ገብተው ነጭ ልብስ የተጐናጸፈ ጐልማሳ በቀኝ በኩል ተቀምጦ አዩና ደነገጡ።
የማርቆስ ወንጌል 16:4-5 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд