1
የማቴዎስ ወንጌል 25:40
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ንጉሡም መልሶ ‘እውነት እላችኋለሁ፤ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት፤’ ይላቸዋል።
Харьцуулах
የማቴዎስ ወንጌል 25:40 г судлах
2
የማቴዎስ ወንጌል 25:21
ጌታውም ‘መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፥ በጥቂቱ ታምነሃል፤ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ፤’ አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 25:21 г судлах
3
የማቴዎስ ወንጌል 25:29
ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና፤ ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል።
የማቴዎስ ወንጌል 25:29 г судлах
4
የማቴዎስ ወንጌል 25:13
ቀኒቱንና ስዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።
የማቴዎስ ወንጌል 25:13 г судлах
5
የማቴዎስ ወንጌል 25:35
ተርቤ አብልታችሁኛልና፤ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፤ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፤ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፤
የማቴዎስ ወንጌል 25:35 г судлах
6
የማቴዎስ ወንጌል 25:23
ጌታውም ‘መልካም፥ አንተ በጎ፥ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፤ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ፤’ አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 25:23 г судлах
7
የማቴዎስ ወንጌል 25:36
ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፤ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና።’
የማቴዎስ ወንጌል 25:36 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд